August 21, 2025

Competition Reports

ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ የ2024 ቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን አሸናፊ ሆኑ፡፡

ዛሬ በተከናወነው የ2024 ቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊያኑ ሙሉጌታ አሰፋ ኡማ እና ዋጋነሽ መካሻ በአሸናፊነት አጠናቀዋል፡፡ የ2024 የቶሮንቶ ዋተርፍሮንት...

ትግስት አሰፋ በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች ማራቶን የብር ሜዳልያ አሸናፊ ሆነች

በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች ማራቶን ሲፋን ሀሰን የኦሎምፒክ ሪከርድ በሆነ 2፡22፡55 ሰዓት የአትሌቲክስ ውድድር የመጨረሻውን ወርቅ ስትወስድ ኢትዮጵያዊቷ ትግስት አሰፋ በ2:22:58...

‹‹የፍፃሜውም ውድድር እንደማጣሪያው መያዙ ስለማይቀር የጭንቅላት ሩጫ ያስፈልጋል›› ሐጎስ ገብረሕይወት

በፓሪስ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ውድድሮች 7ተኛ ቀን የጠዋት ፕሮግራም በተከናወነው የወንዶች 5000 ሜ. ማጣሪያ ላይ የተሳተፉት ሶቱም ኢትዮጵያውያን ለፍፃሜው አልፈዋል፡፡ በፓሪስ...

‹‹በሴቶች 800 ሜ.ሜዳልያ ተገኝቶ እንደማያውቅ ሰምቼ ነበረ፡፡ ይኸው ድሉን እኔ ቀድሼዋለሁ›› ፅጌ ዱጉማ

በኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ተሳትፎ ታሪክ በሁለቱም ፆታዎች እስከዛሬ የሜዳልያ ድል ተመዝግቦበት የማያቀው የ800 ሜትር ርቀት በፓሪስ በፅጌ ዱጉማ አማካይነት በብር ሜዳልያ...

‹‹ፓሪስን በጣም ነው የምወዳት፡፡ ለእኔ የስኬት ቦታ ናት ብዬ ነው የማምነው፡፡›› ለሜቻ ግርማ

በፓሪስ ኦሊምፒክ የአምስተኛ ቀን ውሎ ምሽት ላይ ከተካሄዱት ውድድሮች መካከል አንዱ በነበረው የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ የተሳተፉት ሶስቱም ኢትዮጵያውያን...

በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ የተሳተፉት ሁለቱም ኢትዮጵያውያን ለፍፃሜው አልፈዋል

በፓሪስ ኦሊምፒክ የአራተኛ ቀን የጠዋት ፕሮግራም የመክፈቻ ውድድር በነበረው የሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ላይ የተሳተፉት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ አለማየሁ...