September 9, 2026

Main Story

Editor's Picks

ኢትዮጵያዊቷ አይንአዲስ ተሾመ በ2026 ቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ላይ ትወዳደራለች፡፡

የፊታችን ኦክቶበር 18/2026 በሚካሄደው የቲ.ሲ.ኤስ ቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ውድድር ላይ የሚሳተፉ አትሌቶች ስም ዝርዝር ይፋ እየተደረገ ይገኛል፡፡ የውድድሩ አዘጋጆች በዘንድሮው...

በ2026 የዳይመንድ ሊግ የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያኑ ፍሬወይኒ ሀይሉ እና ገመቹ ጎዳና አሸናፊ ሆነዋል።

የ17ኛ የውድድር ዓመቱን የፍፃሜ ፉክክሮች ሴፕቴምበር 4 እና 5, 2026 በቤልጂየም ብራስልስ በማካሄድ ያጠናቀቀው የ2026ቱ ዋንዳ ዳይመንድ ሊግ በሁለቱም ፆታዎች...

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለኮፐንሃገን 2026 የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና የተመረጡ አትሌቶችን ይፋ አደረገ።

የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና መስከረም 9 እና 10 ቀን 2019 ዓ.ም. በዴንማርክ ኮፐንሃገን ይካሄዳል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንም በዚህ...

ኢትዮጵያውያኑ ኬና ቱፋ እና አለምናት ዋለ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ለዳይመንድ ሊግ ፍፃሜ የሚያበቃ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

በ2026 ዓ.ም. ዋንዳ ዳይመንድ ሊግ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ለብራስልሱ ፍፃሜ ለመብቃት እየተደረገ ባለው የነጥብ ፉክክር ሶስት አትሌቶች ከወዲሁ ለፍፃሜው...

አራት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለብራሰልስ ዳይመንድ ሊግ የሴቶች 5000 ሜትር ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።

የ2026 ዓ.ም.  ዋንዳ ዳይመንድ ሊግ ሊጠናቀቅ የብራልሱን የፍፃሜ ውድድር ሳይጨምር ሶስት ውድድሮች ብቻ ቀርተዋል፡፡ እስካሁን በተከናወኑት 11 ውድድሮች ላይ በ3000/5000...