August 21, 2025

Previews

በኢትዮጵያውያን ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የኦሊምፒክ አትሌቲክስ ውድድር ሐሙስ ጠዋት ይጀመራል፡፡

የዘንድሮው የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ቡድን ዝግጅት በአስተዳደራዊ የአሰራር ድክመት ትልልቅ ውድድሮች በመጡ ቁጥር የሚከሰተው አላስፈላጊ ውዝግብ ከምንግዜውም በከፋ ሁኔታ የታየበት ነው፡፡...

የወርቅ ደረጃ ያለው የ2023 የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድር ነገ በጀርመን ካርልስሩህ ይጀመራል

ዘጠኝ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በሶስት የውድድር አይነቶች በካርልስሩሁ ውድድር ላይ ይሳተፋሉ ሰባት የወርቅ ደረጃ የተሰጣቸው ውድድሮችን ያካተተው እና ዘንድሮ ለስምንተኛ ግዜ...