August 21, 2025

About Us

BizuAthletics.com በኢትዮጵያ አትሌቲክስ እንቅስቃሴዎች ላይ የሚያተኩር ድረ-ገጽ ሲሆን ዜና፣ የውድድር ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች፣ የኢትዮጵያ አትሌቶች ታሪኮች እና አስተያየቶች በአትሌቲክስ ዘጋቢ ጋዜጠኞች እየተዘጋጀ የሚቀርብበት ነው።

BizuAthletics.com is a website which will focus on Ethiopian athletics activities. News, Race Reports Interviews, Feature stories and Opinions will be delivered by athletics reporting specialist journalists.