July 27, 2026

Month: August 2024

ትግስት አሰፋ በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች ማራቶን የብር ሜዳልያ አሸናፊ ሆነች

በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች ማራቶን ሲፋን ሀሰን የኦሎምፒክ ሪከርድ በሆነ 2፡22፡55 ሰዓት የአትሌቲክስ ውድድር የመጨረሻውን ወርቅ ስትወስድ ኢትዮጵያዊቷ ትግስት አሰፋ በ2:22:58...

‹‹የፍፃሜውም ውድድር እንደማጣሪያው መያዙ ስለማይቀር የጭንቅላት ሩጫ ያስፈልጋል›› ሐጎስ ገብረሕይወት

በፓሪስ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ውድድሮች 7ተኛ ቀን የጠዋት ፕሮግራም በተከናወነው የወንዶች 5000 ሜ. ማጣሪያ ላይ የተሳተፉት ሶቱም ኢትዮጵያውያን ለፍፃሜው አልፈዋል፡፡ በፓሪስ...

‹‹በሴቶች 800 ሜ.ሜዳልያ ተገኝቶ እንደማያውቅ ሰምቼ ነበረ፡፡ ይኸው ድሉን እኔ ቀድሼዋለሁ›› ፅጌ ዱጉማ

በኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ተሳትፎ ታሪክ በሁለቱም ፆታዎች እስከዛሬ የሜዳልያ ድል ተመዝግቦበት የማያቀው የ800 ሜትር ርቀት በፓሪስ በፅጌ ዱጉማ አማካይነት በብር ሜዳልያ...

‹‹ፓሪስን በጣም ነው የምወዳት፡፡ ለእኔ የስኬት ቦታ ናት ብዬ ነው የማምነው፡፡›› ለሜቻ ግርማ

በፓሪስ ኦሊምፒክ የአምስተኛ ቀን ውሎ ምሽት ላይ ከተካሄዱት ውድድሮች መካከል አንዱ በነበረው የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ የተሳተፉት ሶስቱም ኢትዮጵያውያን...

በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ የተሳተፉት ሁለቱም ኢትዮጵያውያን ለፍፃሜው አልፈዋል

በፓሪስ ኦሊምፒክ የአራተኛ ቀን የጠዋት ፕሮግራም የመክፈቻ ውድድር በነበረው የሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ላይ የተሳተፉት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ አለማየሁ...

በሪሁ አረጋዊ በፓሪስ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አስገኝቷል

በፓሪስ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ውድድሮች የሁለተኛ ቀን ውሎ የምሽት ፕሮግራም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች 5000 ሜትር እና 800 ሜትር የማጣሪያ እንዲሁም በወንዶች...