July 28, 2026

Olympic 2024

ትግስት አሰፋ በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች ማራቶን የብር ሜዳልያ አሸናፊ ሆነች

በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች ማራቶን ሲፋን ሀሰን የኦሎምፒክ ሪከርድ በሆነ 2፡22፡55 ሰዓት የአትሌቲክስ ውድድር የመጨረሻውን ወርቅ ስትወስድ ኢትዮጵያዊቷ ትግስት አሰፋ በ2:22:58...

‹‹በሴቶች 800 ሜ.ሜዳልያ ተገኝቶ እንደማያውቅ ሰምቼ ነበረ፡፡ ይኸው ድሉን እኔ ቀድሼዋለሁ›› ፅጌ ዱጉማ

በኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ተሳትፎ ታሪክ በሁለቱም ፆታዎች እስከዛሬ የሜዳልያ ድል ተመዝግቦበት የማያቀው የ800 ሜትር ርቀት በፓሪስ በፅጌ ዱጉማ አማካይነት በብር ሜዳልያ...

‹‹ፓሪስን በጣም ነው የምወዳት፡፡ ለእኔ የስኬት ቦታ ናት ብዬ ነው የማምነው፡፡›› ለሜቻ ግርማ

በፓሪስ ኦሊምፒክ የአምስተኛ ቀን ውሎ ምሽት ላይ ከተካሄዱት ውድድሮች መካከል አንዱ በነበረው የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ የተሳተፉት ሶስቱም ኢትዮጵያውያን...

በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ የተሳተፉት ሁለቱም ኢትዮጵያውያን ለፍፃሜው አልፈዋል

በፓሪስ ኦሊምፒክ የአራተኛ ቀን የጠዋት ፕሮግራም የመክፈቻ ውድድር በነበረው የሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ላይ የተሳተፉት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ አለማየሁ...

በሪሁ አረጋዊ በፓሪስ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አስገኝቷል

በፓሪስ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ውድድሮች የሁለተኛ ቀን ውሎ የምሽት ፕሮግራም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች 5000 ሜትር እና 800 ሜትር የማጣሪያ እንዲሁም በወንዶች...

ክፍተቶችን ከማስተባበል ይልቅ ወደፊት በሚደረጉ ውድድሮች ላይ ማስተካክል ይበጃል

በዛሬው ውድድር ላይ ምስጋና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የአቅሙን ሁሉ አድርጎ የነበረ ቢሆንም በውድድር ስፍራው የሚያስፈልገውን ድጋፍ ለአትሌቱ በማድረጉ በኩል የነበሩ...