October 28, 2026

Team Ethiopia

በዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና ፍሬወይኒ ሀይሉ የሴቶች አንድ ማይል የብር ሜዳልያ አሸናፊ ሆናለች፡፡

ዛሬ (መስከረም 9-2019) በኮፐንሀገን ዴንማርክ በተጀመረው የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና የሴቶች አንድ ማይል ኢትዮጵያን የወከለችው ፍሬወይኒ ሀይሉ ሁለተኛ...

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለኮፐንሃገን 2026 የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና የተመረጡ አትሌቶችን ይፋ አደረገ።

የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና መስከረም 9 እና 10 ቀን 2019 ዓ.ም. በዴንማርክ ኮፐንሃገን ይካሄዳል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንም በዚህ...

ትግስት አሰፋ በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች ማራቶን የብር ሜዳልያ አሸናፊ ሆነች

በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች ማራቶን ሲፋን ሀሰን የኦሎምፒክ ሪከርድ በሆነ 2፡22፡55 ሰዓት የአትሌቲክስ ውድድር የመጨረሻውን ወርቅ ስትወስድ ኢትዮጵያዊቷ ትግስት አሰፋ በ2:22:58...

‹‹የፍፃሜውም ውድድር እንደማጣሪያው መያዙ ስለማይቀር የጭንቅላት ሩጫ ያስፈልጋል›› ሐጎስ ገብረሕይወት

በፓሪስ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ውድድሮች 7ተኛ ቀን የጠዋት ፕሮግራም በተከናወነው የወንዶች 5000 ሜ. ማጣሪያ ላይ የተሳተፉት ሶቱም ኢትዮጵያውያን ለፍፃሜው አልፈዋል፡፡ በፓሪስ...