እጅጋየሁ ታዬ እና ድርቤ ወልተጂ የኪንግስተን “ስላም ሻምፒዮን” ሆኑ
በኪንግስተን ግራንድ ስላም ትራክ ውድድር የመጨረሻ ቀን ኢትዮጵያውያኑ እጅጋየሁ ታዬ እና ሀጎስ ገብረህይወት በ5000ሜ እና በ3000ሜ. አሸንፈዋል፡፡ ላለፉት ሶስት ቀናት...
በኪንግስተን ግራንድ ስላም ትራክ ውድድር የመጨረሻ ቀን ኢትዮጵያውያኑ እጅጋየሁ ታዬ እና ሀጎስ ገብረህይወት በ5000ሜ እና በ3000ሜ. አሸንፈዋል፡፡ ላለፉት ሶስት ቀናት...
በዝነኛው የቀድሞ አሜሪካዊ የአጭር ርቀት ሯጭ ማይክል ጆንሰን የተመሰረተው የፕሮፌሽናል አትሌቶች የመም ሊግ ውድድር ‹‹ግራንድ ስላም ትራክ›› ትላንት ምሽት በጃማይካ...