July 28, 2026

Month: February 2024

በፖላንድ ቶሩን በተካሄደ የቤት ውስጥ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በመካከለኛና ረጅም ርቀት የበላይነታቸውን አሳይተዋል።

በፖላንድ ቶሩን በተካሄደው 10ኛው የኦርሊን ኮፐርኒከስ ካፕ የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የበላይ ሆነው አምሽተዋል፡፡ በወንዶች 1500 ሜትር ሳሙኤል ተፈራ፣...