በታለሀሲ ማርታ በግል ወርቅ ስታሸንፍ፣ በሪሁ እና ሰናይት የቡድን የወርቅ ድሉን መርተዋል
በታለሀሲ ፍሎሪዳ በተካሄደው 46ኛው የአለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና የ20 አመት በታች ቡድኑን የቪዛ ችግር ተጨማሪ ሜዳልያዎችን ከማግኘት ቢገድበውም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች...
በታለሀሲ ፍሎሪዳ በተካሄደው 46ኛው የአለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና የ20 አመት በታች ቡድኑን የቪዛ ችግር ተጨማሪ ሜዳልያዎችን ከማግኘት ቢገድበውም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች...
እ.አ.አ ዕሁድ ኦክቶበር 19 ቀን 2025 ዓ.ም. ለ36ኛ ግዜ በተከናወነው የቲሲኤስ ቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ከዘጠኝ ዓመት በኋላ የተመለሰችው ኢትዮጵያዊቷ ሹሬ...
The Ethiopian Athletics Federation has announced the selection of athletes who will represent Ethiopia in the marathon events for both...
በኪንግስተን ግራንድ ስላም ትራክ ውድድር የመጨረሻ ቀን ኢትዮጵያውያኑ እጅጋየሁ ታዬ እና ሀጎስ ገብረህይወት በ5000ሜ እና በ3000ሜ. አሸንፈዋል፡፡ ላለፉት ሶስት ቀናት...
በዝነኛው የቀድሞ አሜሪካዊ የአጭር ርቀት ሯጭ ማይክል ጆንሰን የተመሰረተው የፕሮፌሽናል አትሌቶች የመም ሊግ ውድድር ‹‹ግራንድ ስላም ትራክ›› ትላንት ምሽት በጃማይካ...
California, March 29, 2025 – The TEN 2025, a World Athletics Continental Tour Silver meet, was supposed to be Ethiopian runner...
ዛሬ በተከናወነው የ2024 ቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊያኑ ሙሉጌታ አሰፋ ኡማ እና ዋጋነሽ መካሻ በአሸናፊነት አጠናቀዋል፡፡ የ2024 የቶሮንቶ ዋተርፍሮንት...
የ2024 የዳይመንድ ሊግ የፍፃሜ ውድድር ዓርብ እና ቅዳሜ (መስከረም 3 እና 4/2017 ዓ.ም.) በቤልጂየም ብራስልስ ይካሄዳል፡፡ በሁለቱም ፆታዎች 19 ኢትዮጵያውያን...
በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ የኢትዮጵያ ቡድን ዝግጅት ወቅት የአትሌቶችን ፕሮፋይል ለዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ድረ ገፅ ለማዘጋጀት በአዲስ አበባ በተገኘሁበት ወቅት...
በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች ማራቶን ሲፋን ሀሰን የኦሎምፒክ ሪከርድ በሆነ 2፡22፡55 ሰዓት የአትሌቲክስ ውድድር የመጨረሻውን ወርቅ ስትወስድ ኢትዮጵያዊቷ ትግስት አሰፋ በ2:22:58...