ኢትዮጵያውያኑ ኬና ቱፋ እና አለምናት ዋለ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ለዳይመንድ ሊግ ፍፃሜ የሚያበቃ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
በ2026 ዓ.ም. ዋንዳ ዳይመንድ ሊግ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ለብራስልሱ ፍፃሜ ለመብቃት እየተደረገ ባለው የነጥብ ፉክክር ሶስት አትሌቶች ከወዲሁ ለፍፃሜው...
በ2026 ዓ.ም. ዋንዳ ዳይመንድ ሊግ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ለብራስልሱ ፍፃሜ ለመብቃት እየተደረገ ባለው የነጥብ ፉክክር ሶስት አትሌቶች ከወዲሁ ለፍፃሜው...
የ2026 ዓ.ም. ዋንዳ ዳይመንድ ሊግ ሊጠናቀቅ የብራልሱን የፍፃሜ ውድድር ሳይጨምር ሶስት ውድድሮች ብቻ ቀርተዋል፡፡ እስካሁን በተከናወኑት 11 ውድድሮች ላይ በ3000/5000...
የ2026 ዓ.ም. ዋንዳ ዳይመንድ ሊግ የፊታችን ሴፕቴምበር አራት እና አምስት በቤልጂየም ብራስልስ በሚካሄደው የፍፃሜ ፉክክር ይጠናቀቃል፡፡ ከፍፃሜው ውድድር በፊት ከሚካሄዱት...
የ2026 ዓ.ም. ዋንዳ ዳይመንድ ሊግ የፊታችን ሴፕቴምበር አራት እና አምስት በቤልጂየም ብራስልስ ከሚካሄደው የፍፃሜ ፉክክር በፊት ከሚካሄዱት 14 ውድድሮች 11ዱን...
Ethiopian athletes fared well in Tallahassee, Florida, despite visa issues preventing the U-20 team from winning more medals at the...
በታለሀሲ ፍሎሪዳ በተካሄደው 46ኛው የአለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና የ20 አመት በታች ቡድኑን የቪዛ ችግር ተጨማሪ ሜዳልያዎችን ከማግኘት ቢገድበውም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች...
እ.አ.አ ዕሁድ ኦክቶበር 19 ቀን 2025 ዓ.ም. ለ36ኛ ግዜ በተከናወነው የቲሲኤስ ቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ከዘጠኝ ዓመት በኋላ የተመለሰችው ኢትዮጵያዊቷ ሹሬ...
The Ethiopian Athletics Federation has announced the selection of athletes who will represent Ethiopia in the marathon events for both...
The Championships held at the Ethiopian Sport Academy track Results Sources: Coach Tariku Temeche and Ethiopian Athletics Federation Day 1...
በኪንግስተን ግራንድ ስላም ትራክ ውድድር የመጨረሻ ቀን ኢትዮጵያውያኑ እጅጋየሁ ታዬ እና ሀጎስ ገብረህይወት በ5000ሜ እና በ3000ሜ. አሸንፈዋል፡፡ ላለፉት ሶስት ቀናት...