July 27, 2026

Month: July 2026

ኢትዮጵያውያኑ ኬና ቱፋ እና አለምናት ዋለ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ለዳይመንድ ሊግ ፍፃሜ የሚያበቃ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

በ2026 ዓ.ም. ዋንዳ ዳይመንድ ሊግ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ለብራስልሱ ፍፃሜ ለመብቃት እየተደረገ ባለው የነጥብ ፉክክር ሶስት አትሌቶች ከወዲሁ ለፍፃሜው...

አራት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለብራሰልስ ዳይመንድ ሊግ የሴቶች 5000 ሜትር ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።

የ2026 ዓ.ም.  ዋንዳ ዳይመንድ ሊግ ሊጠናቀቅ የብራልሱን የፍፃሜ ውድድር ሳይጨምር ሶስት ውድድሮች ብቻ ቀርተዋል፡፡ እስካሁን በተከናወኑት 11 ውድድሮች ላይ በ3000/5000...

ብርቄ ሀይሎም በሴቶች 1500 ሜትር ለብራሰልሱ የዳይመንድ ሊግ ፍፃሜ ማለፏን አረጋግጣለች

የ2026 ዓ.ም. ዋንዳ ዳይመንድ ሊግ የፊታችን ሴፕቴምበር አራት እና አምስት በቤልጂየም ብራስልስ በሚካሄደው የፍፃሜ ፉክክር ይጠናቀቃል፡፡ ከፍፃሜው ውድድር በፊት ከሚካሄዱት...

የዳይመንድ ሊግ የሴቶች 800 ሜትር፡ ፅጌ ዱጉማ በብራሰልሱ የፍፃሜ ውድድር ላይ ተሳታፊነቷን ለማረጋገጥ ተቃርባለች

የ2026 ዓ.ም.  ዋንዳ ዳይመንድ ሊግ የፊታችን ሴፕቴምበር አራት እና አምስት በቤልጂየም ብራስልስ ከሚካሄደው የፍፃሜ ፉክክር በፊት ከሚካሄዱት 14 ውድድሮች 11ዱን...