የዘንድሮው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሄራዊ ሻምፒዮና በእኔ እይታ
ከመጋቢት19-24/2014 ዓ.ም በሐዋሳ አለም አቀፍ ስቴድዮም የተደረገው 51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሞላ ጎደል ስኬታማ በሚባል ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ ከአምስት አመት በኋላ...
ከመጋቢት19-24/2014 ዓ.ም በሐዋሳ አለም አቀፍ ስቴድዮም የተደረገው 51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሞላ ጎደል ስኬታማ በሚባል ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ ከአምስት አመት በኋላ...
በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ በወረቀት ደረጃ ከውድድሩ መጀመር በፊት ቡድኑ ባመዛኙ በጥሩ ብቃት ላይ የሚገኙ ወጣት አትሌቶችን ስላካተተ ቢያንስ የለመድናቸውን ሁለት...
በቶኪዮ ኦሊምፒክ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት የኢትዮጵያ አትሌቶች የተሳተፉባቸው የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል፣ 800 ሜትር በሁለቱም ፆታዎች፣ እንዲሁም የሴቶች 5000 ሜትር...
በቶኪዮ ኦሊምፒክ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአትሌቲክስ ውድድር በተጀመረ በሁለተኛው ቀን በወንዶች አስር ሺህ ሜትር ኢትዮጵያውያንን እጅግ ያስደስተው ድል በወጣቱ ሰለሞን...
በፖላንዷ ግድኒያ ከተማ አስተናጋጅነት በተከናወነው 24ኛው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የተናጠል ፉክክሩ በኬንያዊቷ ፔሬስ ጄፕቺርቺር እና በኡጋንዳዊው ጃኮብ ኪፕሊሞ የበላይነት...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከምስራቅ አፍሪካ አቻዎቻቸው ጋር ለአሸናፊነት ይፎካከራሉ በባልቲክ ባሕር ዳርቻ የምትገኘው ትንሿ የፖላንድ ወደብ ከተማ ግድኒያ በሀገራት መካከል የሚካሄድ...
በ5000 ሜትር የአሸናፊነት ክብሩን አስጠብቆ ማቆየት የቻለ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የአራተኛ ቀን ውሎ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ ተጠባቂነት...
ዓርብ መስከረም 16 በተጀመረው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሁለተኛ ቀን ውሎ ለተሰንበት ግደይ በ10000 ሜትር ፍፃሜ ሁለተኛ ሆና በማጠናቀቅ የመጀመሪያውን...
አልማዝ አያና ለሁለት ዓመት ያህል ወደራቀችው የትራክ ውድድር ተመልሳለች ትላንት ከሰዓት በስታንፎርድ ካሊፎርኒያ በተካሄደው የዩጂን ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ...
ገንዘቤ ዲባበም በሴቶች 1500ሜ. በዚህ ዓመት ለሶስተኛ ግዜ የወቅቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ የዘንድሮው ውድደር ዓመት ስድስተኛ...