October 28, 2026

Ethiopian Athletics

የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሜዳሊስት አትሌት ከበደ ባልቻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ኢትዮጵያ በዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ስትሳተፍ በማራቶን ብቸኛውን የብር ሜዳልያ ያስገኘው አትሌት ከበደ ባልቻ ባጋጠመው የጤንነት እክል ላለፉት...

ኢትዮጵያዊቷ ነፃነት ጉደታ በቫሌንሺያ የዓለም ሪኮርድ በመስበር የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮን ሆነች

ኬንያዊው ጂኦፍሬይ ካምዎሮር በወንዶቹ ፉክክር በተከታታይ ለ3ኛ ግዜ ሻምፒዮን ሆኗል ኢትዮጵያ ለውድድሩ ከተዘጋጁት 4 የወርቅ ሜዳልያዎች 3ቱን በማሸነፍ የአጠቃላይ የበላይነቱን...

በበርሚንግሀሙ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለሀገራቸው የምንግዜም ሁለተኛውን ምርጥ ውጤት አስመዘገቡ

የገንዘቤ ዲባባ ድርብ ድል በዓለም እና በኢትዮጵያ አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድሮች ታሪክ አዲስ የስኬት ሪኮርዶችን አስጨብጧታል ዮሚፍ ቀጄልቻ የ3000ሜ. የዓለም...

ኢትዮጵያዊቷ ገንዘቤ ዲባባ በበርሚንግሀም የ3000ሜ. የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮንነት ክብሯን አስጠበቀች

17ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ትላንት ምሽት በበርሚንግሀም ሲጀመር ኢትዮጵያ በሴቶች 3000ሜ. በገንዘቤ ዲባባ አማካይነት የወርቅ ሜዳልያ ድልን ተጎናፅፋለች፡፡...