July 28, 2026

Main Story

Editor's Picks

በበርሚንግሀሙ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለሀገራቸው የምንግዜም ሁለተኛውን ምርጥ ውጤት አስመዘገቡ

የገንዘቤ ዲባባ ድርብ ድል በዓለም እና በኢትዮጵያ አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድሮች ታሪክ አዲስ የስኬት ሪኮርዶችን አስጨብጧታል ዮሚፍ ቀጄልቻ የ3000ሜ. የዓለም...

ኢትዮጵያዊቷ ገንዘቤ ዲባባ በበርሚንግሀም የ3000ሜ. የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮንነት ክብሯን አስጠበቀች

17ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ትላንት ምሽት በበርሚንግሀም ሲጀመር ኢትዮጵያ በሴቶች 3000ሜ. በገንዘቤ ዲባባ አማካይነት የወርቅ ሜዳልያ ድልን ተጎናፅፋለች፡፡...