‹‹በሴቶች 800 ሜ.ሜዳልያ ተገኝቶ እንደማያውቅ ሰምቼ ነበረ፡፡ ይኸው ድሉን እኔ ቀድሼዋለሁ›› ፅጌ ዱጉማ
በኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ተሳትፎ ታሪክ በሁለቱም ፆታዎች እስከዛሬ የሜዳልያ ድል ተመዝግቦበት የማያቀው የ800 ሜትር ርቀት በፓሪስ በፅጌ ዱጉማ አማካይነት በብር ሜዳልያ...
በኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ተሳትፎ ታሪክ በሁለቱም ፆታዎች እስከዛሬ የሜዳልያ ድል ተመዝግቦበት የማያቀው የ800 ሜትር ርቀት በፓሪስ በፅጌ ዱጉማ አማካይነት በብር ሜዳልያ...
በፓሪስ ኦሊምፒክ የአምስተኛ ቀን ውሎ ምሽት ላይ ከተካሄዱት ውድድሮች መካከል አንዱ በነበረው የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ የተሳተፉት ሶስቱም ኢትዮጵያውያን...
ከተጀመረ አምስተኛ ቀኑን በያዘው የፓሪስ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮያውያን አትሌቶች ዛሬ ምሽት ከአራት ሰዓት ከሩብ ጀምሮ በሁለት የፍፃሜ ፍልሚያዎች ላይ...
በፓሪስ ኦሊምፒክ የአራተኛ ቀን የጠዋት ፕሮግራም የመክፈቻ ውድድር በነበረው የሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ላይ የተሳተፉት ሎሚ ሙለታ እና ሲምቦ አለማየሁ...
በፓሪስ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ውድድሮች የሁለተኛ ቀን ውሎ የምሽት ፕሮግራም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች 5000 ሜትር እና 800 ሜትር የማጣሪያ እንዲሁም በወንዶች...
በዛሬው ውድድር ላይ ምስጋና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የአቅሙን ሁሉ አድርጎ የነበረ ቢሆንም በውድድር ስፍራው የሚያስፈልገውን ድጋፍ ለአትሌቱ በማድረጉ በኩል የነበሩ...
በፓሪስ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ መክፈቻ ውድድር በነበረው የወንዶች 20 ኪ.ሜ. እርምጃ ምስጋና ዋቁማ ስድስተኛ በመውጣት በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቁን ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ምስጋና...
የዘንድሮው የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ቡድን ዝግጅት በአስተዳደራዊ የአሰራር ድክመት ትልልቅ ውድድሮች በመጡ ቁጥር የሚከሰተው አላስፈላጊ ውዝግብ ከምንግዜውም በከፋ ሁኔታ የታየበት ነው፡፡...
33ኛው የኦሎምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነስርዓት ዛሬ ምሽት በፓሪስ ሲካሄድ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ የሚይዙት አትሌቶች ስም እጅግ ዘግይቶ ዛሬ ጠዋት ይፋ...