ኢትዮጵያዊቷ እጅጋየሁ ታዬ በኪንግስተን ግራንድ ስላም ትራክ የ3000 ሜ. ውድድር አሸናፊ ሆነች፡፡
በዝነኛው የቀድሞ አሜሪካዊ የአጭር ርቀት ሯጭ ማይክል ጆንሰን የተመሰረተው የፕሮፌሽናል አትሌቶች የመም ሊግ ውድድር ‹‹ግራንድ ስላም ትራክ›› ትላንት ምሽት በጃማይካ...
ልቅና አምባው በኮፐንሀገን የሴቶች 5 ኪሎ ሜትር የወርቅ ሜዳልያ አሸነፈች፡፡
በዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና ፍሬወይኒ ሀይሉ የሴቶች አንድ ማይል የብር ሜዳልያ አሸናፊ ሆናለች፡፡
ኢትዮጵያዊቷ አይንአዲስ ተሾመ በ2026 ቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ላይ ትወዳደራለች፡፡
Freweyni Hailu and Gemechu Godana Crowned Champions at 2026 Diamond League Finals
በ2026 የዳይመንድ ሊግ የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያኑ ፍሬወይኒ ሀይሉ እና ገመቹ ጎዳና አሸናፊ ሆነዋል።
በዝነኛው የቀድሞ አሜሪካዊ የአጭር ርቀት ሯጭ ማይክል ጆንሰን የተመሰረተው የፕሮፌሽናል አትሌቶች የመም ሊግ ውድድር ‹‹ግራንድ ስላም ትራክ›› ትላንት ምሽት በጃማይካ...
California, March 29, 2025 – The TEN 2025, a World Athletics Continental Tour Silver meet, was supposed to be Ethiopian runner...
በአህጉራዊም ሆነ በዓለም አቀፍ የስፖርት ውድድር መድረኮች ተሳትፎ የኢትዮጵያ ዋነኛው ብሔራዊ የኩራት ምንጭ የአትሌቲክስ ስፖርት ነው። በወንዶች የአበበ ቢቂላን ፈለግ...
ዛሬ በተከናወነው የ2024 ቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊያኑ ሙሉጌታ አሰፋ ኡማ እና ዋጋነሽ መካሻ በአሸናፊነት አጠናቀዋል፡፡ የ2024 የቶሮንቶ ዋተርፍሮንት...
የ2024 የዳይመንድ ሊግ የፍፃሜ ውድድር ዓርብ እና ቅዳሜ (መስከረም 3 እና 4/2017 ዓ.ም.) በቤልጂየም ብራስልስ ይካሄዳል፡፡ በሁለቱም ፆታዎች 19 ኢትዮጵያውያን...
በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ የኢትዮጵያ ቡድን ዝግጅት ወቅት የአትሌቶችን ፕሮፋይል ለዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ድረ ገፅ ለማዘጋጀት በአዲስ አበባ በተገኘሁበት ወቅት...
በፓሪስ ኦሊምፒክ የሴቶች ማራቶን ሲፋን ሀሰን የኦሎምፒክ ሪከርድ በሆነ 2፡22፡55 ሰዓት የአትሌቲክስ ውድድር የመጨረሻውን ወርቅ ስትወስድ ኢትዮጵያዊቷ ትግስት አሰፋ በ2:22:58...
ሊጠናቀቅ አንድ ቀን በቀረው የፓሪስ ኦሊምፒክ በወንዶች 10 ሺህ ሜ. እና በሴቶች 800 ሜ. የብር ሜዳልያዎች ተወስና የቆየውች ኢትዮጵያ በወንዶች...
በፓሪስ ኦሊምፒክ የዘጠነኛ ቀን የአትሌቲክስ ውሎ ዛሬ ምሽት ላይ ከሚካሄዱት ሰባት የፍፃሜ ውድድሮች መካከል በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተጠባቂ የሆነው የሴቶች 10...
በፓሪስ ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ውድድሮች 7ተኛ ቀን የጠዋት ፕሮግራም በተከናወነው የወንዶች 5000 ሜ. ማጣሪያ ላይ የተሳተፉት ሶቱም ኢትዮጵያውያን ለፍፃሜው አልፈዋል፡፡ በፓሪስ...